Skip to main content
Home

Search

Main navigation

  • መነሻ
  • ስለ እኛ
    • የጠቅላይ መምሪያ ማኔጅሜንት
    • ዓላማ፣ ተልዕኮ ፣ ራዕይ እና ዕሴቶች
    • የኃላፊው መልዕክት
    • አደረጃጀት
    • የተቋሙ ታሪካዊ ዳራ
  • የሥራ ክፍሎች
    • ወንጀል መከላከል ም/ጠቅላይ መምሪያ
    • ወንጀል ምርመራ ም/ጠቅላይ መምሪያ
    • የአስተዳደር ልማት ም/ጠቅላይ መምሪያ
    • ትምህርትና ስልጠና ም/ጠቅላይ መምሪያ
    • ጠቅላይ መምሪያ ጽ/ቤት
    • የህዝብ ግንኙነትና ገፅታ ግንባታ መምሪያ
  • ኩነት
    • ዜና
    • ማስታወቂያዎች
    • ጨረታ
    • ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ
  • ሰነዶች
    • አዋጆች
    • ደንቦች
    • መመሪያዎች
    • ፎቶ
  • የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ማኔጅመንትና የመምሪያ ኃላፊዎች የሜሪጆይ ኢትዮጲያ ሀዋሳ  የኩላሊት እጥበት ማዕከልን ጎበኙ።
    የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ማኔጅመንትና የመምሪያ ኃላፊዎች የሜሪጆይ ኢትዮጲያ ሀዋሳ የኩላሊት እጥበት ማዕከልን ጎበኙ።

    የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴቢሶ የሜሪጆይ ኢትዮጲያ ሀዋሳ የኩላሊት እጥበት ማዕከልን ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት እንደገለፁት ማዕከሉ የኩላሊት እጥበት ለሚያስፈልጋቸው አካላት እያከናወነ ያለው በጎ ተግባር እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው ሀሉም የህብረተተሰብ ክፍል የማዕከሉን በጎ ተግባር በመደገፍ የበኩሉን እንዲወጣ ሲሉ አፅንኦት ሰጥተው አሳስበዋል።

    የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከተቋሙ አመራርና አባላት ጋር በመወያየት ማዕከሉን የመደገፍ ስራ እንደሚሰራ ተናግረዋል።

  • የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ምክትል ኮሚሽነር  ጀነራል ነብዩ ዳኜ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኙ ።
    የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ነብዩ ዳኜ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኙ ።

    የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ደቢሶ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ነብዩ ዳኜ የተመራውን  ልዑክ በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል ። ክቡር  ጀነራል ነብዩ ዳኜ በክልሉ ፖሊስ እየተሰሩ የሚገኙ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምንና ተቋማዊ አሰራሮችን ምልከታ አድርገዋል።

    ተቋሙ የጀመራቸውን የቴክኖሎጂ ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው  ክቡር  ጀነራል ነብዩ ዳኜ አመላክተው ተቋሙ ለሰራተኛው ምቹ ቦታን ከመፍጠር አኳያና ለህብረተሰቡ ፈጣን አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለበት ሂደት አበረታች መሆኑን ገልፀዋል።

  • በክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በጀት ዓመቱ  የኮንትሮባንድ ንግድ ዝውውርን ለመቆጣጠር በተደረገ ጥረት ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ እቃዎች በቁጥጥር ስር በማዋል ለመንግስት ገቢ  ተደርጓል።
    በክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በጀት ዓመቱ የኮንትሮባንድ ንግድ ዝውውርን ለመቆጣጠር በተደረገ ጥረት ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ እቃዎች በቁጥጥር ስር በማዋል ለመንግስት ገቢ ተደርጓል።

    የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴቢሶ አፈፃፀሙ በተገመገመበት ወቅት እንደገለፁት በአመቱ መጀመሪያ ተቋሙን ከዚህ ቀደም ከነበረው አካሄድ በተለየ መልኩ አዳዲስ ሪፎርሞችን በማምጣት በህግና በስነ-ምግባር መምራት ከተጀመረ በኋላ የሚታዩ ለውጦች መምጣትቱን ገለፁት ኮሚሽነሩ ተቋሙን በእውቀትና የሰው ሀይል በማደራጀት በተሰሩ በርካታ ስራዎች ጥሩ ለውጥ ማስመዝገብ መቻሉንም አመልክተዋል።

  • የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጡ ሂደት በሠላም መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴቢሶ አስታውቁ።
    የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጡ ሂደት በሠላም መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴቢሶ አስታውቁ።

    የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጡ ሂደት በሠላም መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴቢሶ አስታውቁ።

    በክልላችን በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የመስጠት ሂደት ፍጹም ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የተደራጀው የምርጫ ኮማንድ ፖስት በማደራጀት ወደ ሥራ መግባቱን ያስታወቁት የፖሊስ የጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ምንም አይነት ወንጀል አለመፈጸሙን ገልፀዋል።

  • በህገወጥ መንገድ ጨለማን ተገን በማድረግ ሲዘዋወር የነበረ ቤንዚል እና የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለፀ።
    በህገወጥ መንገድ ጨለማን ተገን በማድረግ ሲዘዋወር የነበረ ቤንዚል እና የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለፀ።

    Mereeri Sidaami zoone poolisete biddishshi hajajaanchi I/R Degginet Destihu daalle woradunna irgalamete quchumi gashshooti poolise ledo halamatenni assinoonni jawaata oppireeshinenni seerimale doogonni sase isuuzera hogonbe tareessinanni he'noonni beenzile 79 rootto 15,800 letirenna

  • Biddishu
    Aliyye Sidaami Zoone Poolisete biddishshi 2018 Bajetete diri 6 Agani Bocu diri loosu Jeefishi keeno assi.

    ‎Hasaawu battalara aliyye sidaami zoone poolisete biddishshi hajajaanchi Qa/i/r Mulgeeti Gaddihu, Biddishshu albiidi massagaano hattono quchumuna woraddate poolisete alibiidi massagaanonna afantinowa harinsooni. Aliyye zoone poolisete biddishshi hajajaanchi Qa/i/r Mulugeeti Gaddihu hasaawu battalara 6 agani bocu diri loosu jeefishshi keeno hasaawa faajjeteni fane mootimma ill

  • በዓለም አቀፍ
    የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፖሊስ ተሽከርካሪ የሰሌዳ ለውጥን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ

    አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ)፡-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፖሊስ ተሽከርካሪ የሰሌዳ ለውጥን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል::

    ‎

    ‎የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሎጂስቲስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ክቡር ረዳት ኮሚሽነር እሸቱ ፊጣ መግለጫውን በሰጡበት ወቅት ‎የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እያከናወነ ያለውን ሁሉ አቀፍ የሪፎርም ሥራ ተቋሙን ይበልጥ ለማዘመን ተሽከርካሪዎቹ ወጥ የሆነና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የሰሌዳ ሥርዓት እንዲኖራቸው ለማድረግ መሆኑን ገልጸዋል ።

    ‎

  • sdc
    News

    በሲዳማ ልማት ኮርፖሬሽን (SDC) እየተገነባ የሚገኘው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብርካ እየተጠናቀቀ ይገኛል።

    በቀን ከ40 ቶን በላይ የማምረት አቅም ያለው ፋብርካው፣ ዘመናዊ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች ተከላ ተጠናቅቆ፣ ለምርት ዝግጁ ሆኗል። የመኖ ማቀነባበሪያው፣ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ምርት የሚገባ ሲሆን፣ የዶሮን ጨምሮ ሁሉንም አይነት የእንስሳት መኖ ያመርታል። የልማት ድርጅቶቻችን፣ ቀጣይነት ባለው መልኩ የገበያ ክፍተት በመሙላት፣ በማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮሩ ሥራዎችን ትኩረት አደርገው ይሠራሉ

  • 2018 new year
    News

    የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ሀላፊ የሆኑት አቶ ካንቹላ ካንቤ አዲሱ አመትን በማስመለከት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

    የሕይወቴ ውስጥ ወገግታ ከፀዳሉ ጋር ተዳምሮ ከፍተኛ ስሜት ይሰማኛል፤ የውስጥ ቀልዶች እና የደስታ ቀስት ይወጋኛል፤ ጨቅ ሳቅ ያዘሌ የተለወጠ ድባብ ነው፤ እኔን እንኳን የሚያስደንቀኝ ስሜት አለኝ። አካላዊ እና አዕሮያዊ እንቅፋቶች ከኔ ፍቃድ የላቸውም። የአዕምሮ ስንኩልነት ሺህ ክንድ ይራቅ፤ ማስተዋልን የተሞላ፣ ቀናዒ ጉዞ እናፍቃለሁ። ለስምረቱም ለፈጣሪ የማስያዣ ቀብድ ሰ

About Us

Logo
Sidama Police Head Quarter

"Protect With Courage;
Serve with Compassion"

Contact Us

☎️ +251 46 220 9164
☎️ +251 46 212 2468
✉️ sidamapolicec@gmail.com
📞 8295
📬 511

Follow Us

FB TG YT WA

Related Link

➜ Ethiopian Federal Police
➜ Sidaama Region Justice
➜ Sidaama Region High Court

Location

View Map
Copyright © 2026. | Sidama Police Head Quarter | All rights reserved. Designed By sidama ITA