⭐ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ | መዋቅራዊ አደረጃጀት⭐
ሲዳማ • ሀዋሳ • ኢትዮጵያ
ሥዕል 1: የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ድርጅታዊ መዋቅር
📋 የተቋሙ ዝርዝር መዋቅር
ለጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ቀጥታ ተጠሪ የሆኑ የሥራ ክፍሎች
- የጠቅላይ መምሪያ ጽ/ቤት መምሪያ
- ሰብአዊ ኢንተለጀንስ መምሪያ
- ህዝብ ግንኙነት ገጽታ ግምባታ መምሪያ
- ኢንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት ዋና ክፍል
- ስነ-ምግባር መከታታያ ዋና ክፍል
- ቪ አይ ፒ ሻምበል
- በጀትና ዕቅድ መምሪያ
- የሕግና ሰብአዊ መብት ጉዳዮች ዋና ክፍል
- ጦር መሳሪያ ቁጥጥርና ክትትል ክፍል
ወንጀል መከላከል ምክትል ጠቅላይ መምሪያ
- ወንጀል መከላከል ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ
- የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት መምሪያ
- የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር መምሪያ
ወንጀል ምርመራ ምክትል ጠቅላይ መምሪያ
- የፖሊስ ታክቲክ ምርመራ ዋና መምሪያ
- የሙስና ወንጀሎች ምርመራ መምሪያ
- የፖሊስ ቴክኒክና ፎረንሲክ ምርመራ መምሪያ
አስተዳደር ልማት ምክትል ጠቅላይ መምሪያ
- ሎጀስቲክ ዋና መምሪያ
- የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ
- የሰው ኃይል ልማትና ፖሊሳዊ ስብዕና ግንባታ መምሪያ
- የቴክኖሎጂ አገልግሎትና ማስፋፍያ መምሪያ
- የሴቶች ጉዳይ ዋና ክፍል
- የጤና አገልግሎት ዋና ክፍል
የትምህርትና ስልጠና ምክትል ጠቅላይ መምሪያ
- አካዳሚክ ዋና መምሪያ
- ጥናትና ምርምር፣ የማማከርና ማህበረሰብ አገልግሎት መምሪያ
- አስተዳደር መምሪያ
የዞን እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያዎች
- ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ
- ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ
- ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ
- ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ
- ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ
📊 የክፍሎች ስርጭት



