sdc

በሲዳማ ልማት ኮርፖሬሽን (SDC) እየተገነባ የሚገኘው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብርካ እየተጠናቀቀ ይገኛል።

በቀን ከ40 ቶን በላይ የማምረት አቅም ያለው ፋብርካው፣ ዘመናዊ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች ተከላ ተጠናቅቆ፣ ለምርት ዝግጁ ሆኗል። የመኖ ማቀነባበሪያው፣ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ምርት የሚገባ ሲሆን፣ የዶሮን ጨምሮ ሁሉንም አይነት የእንስሳት መኖ ያመርታል። የልማት ድርጅቶቻችን፣ ቀጣይነት ባለው መልኩ የገበያ ክፍተት በመሙላት፣ በማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮሩ ሥራዎችን ትኩረት አደርገው ይሠራሉ!